1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

5 የፖለቲካ ድርጅቶች በአሸባሪነት መፈረጃቸው

ማክሰኞ፣ ሰኔ 7 2003

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አምስት የፖለቲካ ድርጅቶችን በአሸባሪነት ስም ፈርጆ ዛሬ ውሳኔ አሳልፎዋል።

https://p.dw.com/p/RTRp
ምስል DW

በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር ስድስት መቶ ሀምሳ ሁለት እዝባር ሁለት ሺህ አንድ ለምክር ቤቱ በሰጠው ስልጣን ዛሬ የአሸባሪነት ስም የተሰጣቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አምስት ሲሆኑ እነርሱም፡ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር፡ ኦነግ፡ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ኦብነግ፡ ግንቦት ሰባት የፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ፡ በሶማልያ የሚንቀሳቀሰው አል ሸባብ እና አል ቓይዳ ናቸው።

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ