1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

50ኛዉ በበርሊኑ ዓለማቀፍ የቱሪዝም ትዕይንትና ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ መጋቢት 1 2008

50ኛዉ የበርሊኑ የሩሪዝም ትዕይንት ትናንት በይፋ ተከፍቶአል። ከ187 ሃገሮች የመጡ የጉዞ ወኪሎች በቦታዉም ተገኝተዋል። ኢትዮጵያም ወደ 24 የሚጠጉ ድርጅቶችን ይዛ በአዲስ የንግድ ምልክቷዋ ታጅባ የዚሁ ትዕይንት ተካፋይ መሆንዋ ታዉቋል።

https://p.dw.com/p/1IAbu
Russland auf der ITB 2016
ምስል DW/N.Jolkver

[No title]


ዘንድሮም ትዕይንቱን ሽብር ፈጣሪዎች በያለበት የሚጥሉት ጥቃት የስደተኞች ጎርፍ እንዲሁም ረሃብና ድርቅ የዘንድሮዉን ዝግጅት አጥልቶበት፤ ሃገር ጎብኝዉንና መንገደኛዉን ዉሳኔ ላይ ለመድረስ እንዳይችል አግዶታል። የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ለተመልካቾች በይፋ የሚከፈተዉን ይህን ትርዔት የበርሊኑ ወኪላችን ተመልክቶት የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።


ይልማ ኃይለሚካአል


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ