1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

70ኛዉ የተመ ጉባዔ

ሰኞ፣ መስከረም 17 2008

70ኛዉ የመንግሥታት ጉባዔ በመንግሥታቱ ድርጅት ዋና መቀመጫ በኒዮርክ ላይ ጀምሮአል። ዘንድሮ በርካታ የዓለም መንግሥታት ተጠሪዎች እንደሚገኙበት የተመለከተዉ ይህ ጉባዔ ከልማት እቅድ ይልቅ በተለይ ዓለም ላይ የሚታየዉ ጦርነትና ግጭት እንዲሁም የስደተኞች መበራከት ዋነኛ ርዕስ እንደሚሆን ተመልክቶአል።

https://p.dw.com/p/1Geqe
New York UN Gipfel Rede Wladimir Putin
ምስል Getty Images/J. Moore

[No title]



ከብዙ ዓመታት በኋላ በዚህ ጉባዔ የተገኙት የሩስያዉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ምሽት ላይ አልያም ነገ ከባራክ ኦባማ ጋር ፊት ለፊት ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። እዚህ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት የዋሽንግተን ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋን በስልክ አግንቼዉ ፕሬዚዳነት ኦባማ እና የሩስያዉ ፕሬዚዳንት ፑቲን ዉይይት በምን ላይ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠይቄዉ ነበር መልስ በመስጠት ይጀምራል።

መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ