1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

8 ተኛው የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ስብሰባ ፍጻሜ

ሰኞ፣ ሰኔ 21 2002

18 ተኛው የአባይ ተፋሰስ አባል ሐገራት የውሀ ሐብት ሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ ለፊርማ በተዘጋጀው የወንዙ የጋራ አጠቃቀም ላይ ከስምምነት ላይ ሳይደረስ ተጠናቋል ።

https://p.dw.com/p/O4zr
ምስል picture-alliance / dpa

ስብሰባው በላይኛዎቹ የተፋሰሱ ሐገራት በግብፅና ሱዳን እንዲሁም በታችኛዎቹ የተፋሰሱ ሐገራት መካከል በአባይ ውሀ ፍትሀዊ አጠቃቀም ላይ ያለውን ልዩነት ማጥበብ ተስኖት አብቅቷል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው ቅዳሜና ዕሁድ በአዲስ አበባ የመከሩት የተፋሰሱ ሀገራት ሚኒስትሮች እየተካረረ በመጣው የውሀው ፍትሀዊ ትብብር ማዕቀፍ ላይ በዝርዝር ለመምከር በቅርቡ ልዩ ጉባኤ ለመጥራት ተስማምተዋል ።

ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ