1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

AI እና በዓለም ዙሪያ የሚታየው ጭካኔ የተመላበት ሙት-በቃ ብይን አፈጻጻም፣

ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2001

የፖለቲካ እና የኅሊና እስረኞች እንዲፈቱ በአጠቃላይ ሰብዓዊ መብት እንዲከበር የሚታገለው ዓለም ዓቀፉ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በዓለም ዙሪያ ተፈፃሚ የሚሆነው ሙት በቃ ብይን እጅግ እንዳሳሰበው

https://p.dw.com/p/HIwC
የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት(AI)እና የሰብአዊ መብት ድርጅት(HRW)ፀረ-ርሸና ዓርማ፣ምስል AP/DW

በዓመታዊ ዘገባው ከመግለጹም በላይ በ21 ኛው ክፍለ ዘመን ፣ አረመኔያዊ በሆነ ዕእርምጃ ሰዎች ሙት በቃ ብያኔ እንዲፈፀምባቸው መደረጉ ፍጹም ሊታሰብ እንኳ የሚገባው ድርጊት አለመሆኑን በአጽንኦት ገልጿል ። የድርጅቱ ዋና ፅህፈት ቤት ከሚገኝበት ከተማ ከለንደን ድልነሳ ጌታነህ ---

ድልነሣ ጌታነህ ፣

ተክሌ የኋላ፣

ሒሩት መለሰ፣