1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

HRW የተመድና እሥራኤል

ዓርብ፣ ግንቦት 28 2007

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት (HRW) አምና በጋዛ 50 ቀናት በተካሄደው የአየር ኃይል ድብደባና የ Katyusha ሮኬት አጸፋዊ መልስ፣ 539 ፍልስጤማውያን ልጆች በመገደላቸውና 2,956 በመቁሰላቸው፤ በያመቱ በልጆች ላይ በደል

https://p.dw.com/p/1FcNf
ምስል DW/T. Krämer

[No title]

በመፈጸም ዝርዝራቸው ከሚወጣ መንግሥታትና ድርጅቶች ጋር እሥራኤል እንድትደመር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ዋና ጸሐፊ ባን ኪ ሙንን ጠየቀ። ዘንድሮ ፤ 51 ድርጅቶችና መንግሥታት ናቸው የልጆችን መብት በመርገጥ ረገድ፤ አሳፋሪ ተግባር ፈጻሚዎች --የተባሉት ። እሥራኤል ለዚህና ከሌሎችም መንግሥታት ለሚቀርብላት ማሳሰቢያ መልሷ ምን ይሆን?

ዜናነህ መኮንን

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ