1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ካናዳዊው ከእስር ተለቀቁ 

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 16 2010

ኢትዮጵያ ዉስጥ ለአስራ አንድ ዓመታት ታስረው የነበረዉ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የካናዳ ዜጋ በሽር ሙክታር ከእስር ተፈትተው ቶሮንቶ ካናዳ መግባታቸው ከሰሞኑ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/2wZQg
Irak US Military Holds Thousands Of Detainees In Baghdad Prison
ምስል Getty Images/J. Moore

«የኬንያ ፖሊስ አሳልፎ ሰጥቶአቸዉ ነዉ ለ11 ዓመታት የታሰሩት»

መቃዲሾ በንግድ ሥራ ላይ ተሰማርተው እንደነበር የተነገረላቸው እኝህ የካናዳ ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንደ አዉሮጳዉያን አቆጣጠር በ2006 ዓ,ም የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማልያን ሲይዙ ወደ ኬንያ ሸሽተው ቢሄዱም በኬንያ ፖሊሶች ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፈው እንደተሰጡ ነዉ የተመለከተዉ። ዝርዝር ዘገባዉን ቶሮንቶ የሚገኘዉ ወኪላችን ልኮልናል።

 
አክመል ነጋሽ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ