1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሜሽካርት-የኢትዮጵያውያኑ የድረ-ገጽ መገበያያ

Mantegaftot Sileshi Siyoumዓርብ፣ ታኅሣሥ 29 2008

አነስተኛ ዋጋ፣ ሰፊ ምርጫ፣ ፈጣን አቅርቦት ታዋቂው የድረገጽ የግብይት መድረክ አማዞን የሚታወቅበት መርኁ ነው። የዛሬ የወጣቶች ዓለም ትኩረታችን ግን ስለ አማዞን አይደለም። አሜሪካን ሀገር በሚኖሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ስለ ተመሰረተው ሜሽካርት የድረገጽ ገበያ እንጂ። ሽሮ፣ በርበሬ፣ አልባሣት፣ የሙዚቃ እና የፊልም ሲዲዎች ስለሚሸጡበት የድረገጽ ገበያ ነው የምናወሳው። ሜሽካት የድረገጽ ገበያ በአሜሪካን ከ25 ግዛቶች በየጊዜው ትዕዛዝ ይቀበላል።

https://p.dw.com/p/1HaN2