1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሮመዳን እና ኢድ አልፈጢር በሳውዲ

ዓርብ፣ ሰኔ 8 2010

ረመዳን በመባል የሚታወቀው የአንድ ወሩ የሙስሊሞች የፆም ወቅት አብቅቶ ዛሬ በዓሉ በተለያዩ ሃገራት በሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች እየተከበረ ነው። በሀገራችን ሳይጾሙ ፋሲካ ያለድካም ዋጋ የለም የሚል በራሱ ገላጭ የሆነ አነጋገር አለ።

https://p.dw.com/p/2zdsh
Saudi Arabien Medina nach Selbsmord-Attentat nahe der  Prophetenmoschee 2016
ምስል Getty Images/AFP

በዓሉ ማምሻውን ይደምቃል

 ጿሚዎች ፆማቸውን ስለሚፈቱበት ዕለት ከማሰባቸው አስቀድሞ መጾማቸውን ለማጠየቅ ነው። ሙስሊም ምዕመናን አንድ ወሩን በፆም አሳልፈው ዛሬ ወደመደበኛው የኑሮ ሁኔታ ተመልሰዋል። በፆሙ ወራት ከጸሎት መንፈሳዊ ክንዋኔዎች ባሻገር የእስልምና መዲና መሆኗ በሚታወቅላት ሳውድ አረቢያ የረመዳን የጾም ወቅት ለየቱ ያሉ ነገሮች የሚስተዋሉበት ነው ይለናል ሪያድ የሚገኘው ዘጋቢ ስለሺ ሽብሩ፤ አነጋግሬዋለሁ፤

ስለሺ ሽብሩ

ሸዋዬ ለገሠ