1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

Lidet Abebeዓርብ፣ መጋቢት 21 2010

አፍሪቃ ውስጥ ቁንጅናን በቅላት የሚገልፁ በርካታ ሰዎች አሉ። ለዚህም ሲሉ በተለይ ወጣቶች የተለያዩ ቅባቶችን እየተጠቀሙ ፊታቸውን ለማቅላት ይሞክራሉ። #77ከመቶው የተሰኘው የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ትኩረት ቁንጅናን እና የሚያስወጣውን ገንዘብ ይመለከታል።

https://p.dw.com/p/2vB58