1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በስልጤኛ ቋንቋ የወጣዉ የታሪክና የግጥም መድብል 

እሑድ፣ የካቲት 11 2010

የ 30 ዓመቱ ሸምሱ ሱልጣን በሳዉዲ ዓረብያ ሲኖር ከአራት ዓመት በላይ ሆነዉ። በልጅነቱ የሃይማኖት ትምህርት ቀስሟል። ጅማ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በፋርማሲ ተመርቋል።ሃሳቡን በድምፅም ሆነ በጽሁፍ የመግለጽ አቅሙ ከፍተኛ ነው። ለመድረክ የተፈጠረ እስኪመስል ድረስ መድረክ የመቆጣጠር ችሎታው ከፍተኛ እንደሆነ ብዙዎች ይናገሩለታል።

https://p.dw.com/p/2spfr