ፖለቲካብርሃኔ ንጉሤ እና የመዝናኛ ጋዜጠኝነት ጉዞውTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካNegash, Akmel28 ነሐሴ 2009እሑድ፣ ነሐሴ 28 2009ላለፉት 15 ዓመታት ከጋዜጠኝነት ተነስቶ እስከ ዋና አዘጋጅነት የደረሰ ሚና አለው፤ ብርሃኔ ንጉሤ፡፡ ብርሃኔ የፊልም ባለሞያም ነው፡፡ በትግርኛና አማርኛ ቋንቋዎች ቅልቅል የተዘጋጀው አዲሱ ‹‹ቤዛ›› ፊልሙ በሕወሓት የትጥቅ ትግል ውስጥ ተሳትፎ የነበራትን የአንዲት ወጣት ታሪክ ይተርካል፡፡ ብርሃኔን ስለ ሥራዎች ጥቂት አውግተነዋል፡፡ https://p.dw.com/p/2jHjiማስታወቂያ