1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትኩረት በአፍሪቃ/የጋዜጦች አምድ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 2 2010

ተሀድሶ ይደረግበት የሚባለው የዚምባብዌ የምርጫ ሕግ፣ እንዲሁም፣ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት በጎርጎሮሳዊው 2020 ዓ.ም. ከስልጣን እንደሚወርዱ ስላስታወቁበት መግለጫ የሀገሪቱ ዜጎች የሰጡትን አስተያየት «ትኩረት በአፍሪቃ» ይመከታቸዋል። በኢትዮጵያ እየታየ ያለው የለውጥ ሂደት እና የጀርመን የልማት ርዳታ ለአፍሪቃ በተሰኙት ጉዳዮች ላይ የቀረቡ አስተያየቶች ደግሞ የ«ጋዜጦች አምድ» ትኩረት ነው።

https://p.dw.com/p/2zBCZ