1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አነጋጋሪዉ አዲሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም

ሐሙስ፣ ኅዳር 21 2010

በቅርቡ የጀርመን ሉተራን ቤተክርስቲያን በአዲስ መልክ ተርጉሞ ባሳተመዉ መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ የሚለዉን ስም ሰርዞ አዉጥቷል የሚለዉ መረጃ ከተሠራጨ በኋላ የበርካታ ኢትዮጵያዉያን መነጋገሪያ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/2oXPy
Symbolbild Stein Bein schwören
ምስል Colourbox

ኢትዮጵያ የሚለዉ በኩሽ መተካቱ ተነግሯል፤

እዉነት እንደተባለዉ ድርጊቱ ተፈጽሟል? ከሆነስ የጥናቱ መነሻ ምንድነዉ? የዛሬዉ የባህል መድረክ ዝግጅት በዚህ ጉዳይ ላይ አተኩሯል። ከፍራንክፈርት ዘጋቢያችን እንዳልካቸዉ ፈቃደ ነዉ ያዘጋጀዉ።

እንዳልካቸዉ ፈቃደ

ሸዋዬ ለገሠ