1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክፍል 1 «የወንድ ልጅ ምኞት »

Marta Barrosoቅዳሜ፣ ሚያዝያ 21 2015

ቶማስ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አንዲት ሴት በእርግዝናዎች መካከል ለምን ማገገሚያ ጊዜ እንደሚያስፈልጋት ፈፅሞ አያውቅም ነበር። ስለሆነም እሱ እና ባለቤቱ በቶሎ ወንድ ልጅ እንዲወልዱ ግፊት ያደርግ ነበር። ዛሬ ታሪኩን በፀጸት መለስ ብሎ ያስቃኘናል።

https://p.dw.com/p/4QHNe