1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንጥረኛው በሪያድ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 9 2010

ኑር ሁሴን ሪድ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ በሙያዉ እዉቅናን ያተረፈ ግለሰብ ነዉ፡፡ እርሱ «ባህር» ከሚለው የአንጥረኛነት ጥበብ እየጨለፈ በወይዛዝርቱ አንገት ፣ ጆሮ፤ እጅ እና ጣት ላይ እያጠለቀ ነው።

https://p.dw.com/p/2mA7h
Noorhusein Berihu äthiopischer Silberschmied in Riad
ምስል DW/S. Shiberu

ኢትዮጵያዊው አንጥረኛ በሳዑዲ አረብያ

የዛሬው የባህል መድረክ ሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖር የአንድ ኢትዮጵያዊ አንጣሪ ታሪክ ነው ትኩረቱ፡፡ ዉልደት፤እድገቱ ከጥንታዊ ሐውልቶቿ እኩል በእደ ጥበብ ሙያ በምትታወቀው በአከሱም ከተማ ነዉ፡፡ ኑርሁሴን በሪሁ ይባላል።ኑር ሁሴን ሪድ ሳዑዲ አረቢያ ዉስጥ በሙያዉ እዉቅናን ያተረፈ ግለሰብ ነዉ፡፡ እርሱ «ባህር» ከሚለው የአንጥረኛነት ጥበብ እየጨለፈ በወይዛዝርቱ አንገት ፣ ጆሮ፤ እጅ እና ጣት ላይ እያጠለቀ ነው። የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ የአንጥረኛውን ስራ እና ሕይወት ባጭሩ ቃኝቶታል ፡፡

ስለሺ ሽብሩ

ኂሩት መለሰ