1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤልቪስ ሲታወስ

Hirut Melesseእሑድ፣ ነሐሴ 14 2009

በጎርጎሮሳዊው 1950 መጨረሻ እና በ60ዎቹ እንደ ኤልቪስ የሚለብሱ ፀጉራቸውን የሚፈሽኑ የሚደንሱ እና የሚዘፍኑ፣ኢትዮጵያውያን ወጣት ተማሪዎች ቁጥር ጥቂት የሚባል አልነበረም። ስሙ እንደ ቅጽል ስም ይሰጣቸው ከነበሩት መካከል ያኔ በኤልቪስ እና በሌሎችም እውቅ የውጭ ድምጻውያን ዘፈን ይታወቅ የነበረው ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ አንዱ ነው ።

https://p.dw.com/p/2iUPz