1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያን ያሰጋው የረሀብ አደጋ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 18 2009

በምሥራቅ አፍሪቃ  የተከሰተው ድርቅ ባስከተለው አሳሳቢ የምግብ እጥረት ሰበብ ውዝግብ የሚታይባቸው እና የርስበርስ ጦርነት የሚካሄድባቸው ሶማልያ እና ደቡብ ሱዳን የረሀብ ስጋት ተደቅኖባቸዋል።

https://p.dw.com/p/2bxtm
Kenia Turkana - Leben am Abgrund
ምስል DW/S. Petersmann

Kenia Hungerkrise - MP3-Stereo

ኬንያም ፣ ጦርነት ባይካሄድባትም፣ ከሕዝቧ መካከል ሶስት ሚልዮኑ የምግብ ርዳታ ጠባቂ ሆኗል። ለዚሁ የህዝቡ ስቃይ ፣ ድርቅ ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱ ባለስልጣኖችም አብረው ተጠያቂ ናቸው።   

ዛንድራ ፔተርስማን/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ