ፖለቲካዉይይት፤ ታላቁ ግድብ፤ ያላባራዉ ዉዝግብTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካNegash Mohammed1 ታኅሣሥ 2010እሑድ፣ ታኅሣሥ 1 2010ኢትዮጵያ ግድቡን፤ ግብፅ ዉኃዉን የሕዝብ ብሔራዊ ሥሜት መቀስቀሻ ማድረጋቸው በግልፅ እየታየ ነዉ።በየጋዜጦቹ፤ በተለይም በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተካረሩ አስተያዮቶችን እያነበብን ነዉ።ያሁኑ እንኪያ ሰላንቲ ትክክለኛ ምክንያቱ፤ መዘዙ እና የመጨረሻ ዉጤቱ የዛሬ ዉይይታችን ትኩረት ነዉ።https://p.dw.com/p/2p2Xlማስታወቂያ