1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት

ሰኞ፣ ነሐሴ 29 2009

በኦሮሚያ ክልል ውስጥ፣ በብዙ አካባቢዎች ከነሀሴ 17 እስከ 21፣ 2009 ዓም በክልሉ የስራ ማቆም አድማ ተጠርቶ ነበር።  ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው ይኸው የስራ ማቆም አድማ ያስቀመጣቸውን ዓላማዎች አሳክቷል በሚል በሶስተኛው ቀን ፣ ነሀሴ 19፣ 2009 ዓም ተቋርጧል። ይህ የኦሮምያ ክልል የስራ ማቆሙ አድማ፣ ምክንያቱ  እና ዓላማው ላይ የተደረገ ውይይት ነው።  

https://p.dw.com/p/2jHqL