1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2016

ከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች በርካታ ህዝብ እየተፈናቀሉ ስለመሆናቸው፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ያወጡት መግለጫ ፤ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እና ጸረ ሰላም የተባሉ ኃይሎች በጋምቤላ ስላደረሱት ጥቃት፣ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ስላደረጉት ውይይት እና በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይ

https://p.dw.com/p/4f4GL
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።