1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፦ ጥቅምት 24 ቀን፤ 2010

Mantegaftot Sileshi Siyoumዓርብ፣ ጥቅምት 24 2010

https://p.dw.com/p/2mwKl

ሳምንቱ በኢትዮጵያ የተለያዩ ሥፍራዎች ብሔር ተኮር ግጭቶች፤ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ደግሞ ነገሮችን የሚያባብሱ መልእክቶች ተስተውሏል። በኤርትራ መዲና የተቃውሞ ሰልፍ እና ተኩስ እንደነበረ ሲነገር፤ የአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና መብት መነሳቱም ሌላኛው ርእስ ነበር።