1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ ያዘጋጀው የፖለቲካ ውይይት

ሐሙስ፣ ኅዳር 7 2010

የገዢው ፓርቲ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዴሞክራሲያዊ  ህብረተሰብ በመገንባቱ ረገድ ድርሻቸውን ከፍ እንዲያደርጉ ተጠየቁ።  ቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት ባዘጋጀው የአንድ ቀን ዓውደ ጥናት ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቭል ማህበረሰብ ተወካዮች እና ጋዜጠኞች ተሳታፊዎች ነበሩ።

https://p.dw.com/p/2nlnR
Äthiopien - Parteien im Dialog in Addis Abeba
ምስል DW/G. Y. Tareke/Egziabher

የቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ የፖለቲካ ውይይት

ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝባዊ ዓብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ኢህአዴግ ግን በዓውደ ጥናቱ እንዲሳተፍ ግብዣ ቢቀርብለትም ሳይሳተፍ መቅረቱን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከው ዘገባ አስታውቋል።   

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሉ

ሂሩት መለሰ