1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የተመረቀዉ የሐዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ

ሐሙስ፣ ሰኔ 15 2009

በሐዋሳ ከተማ የተገነባዉ ግዙፍ የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ተመርቆ ሥራ ጀመረ። የማምረቻዉ መገንባት እንዳለ ሆኖ ከዚያ የሚወጣዉ ፍሳሽ ብክለትን እንዳያስከትል ሥጋት መኖሩ ቢነገርም ይህን ጉዳይ በተመለከተ የሚሠራዉ የሕንድ ኩባንያ ከፋብሪካዎቹ የሚወጣ ዝቃጭ እንደማይኖር እየተናገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2fCeb
Äthiopien Industriepark Hawassa
ምስል Imago/Xinhua/M. Tewelde

Beri. AA (Awassa Industrial Park) - MP3-Stereo

በምረቃዉ ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተገኝተዋል። የፋብሪካዉ ተቀጣሪዎች አብዛኞቹ ሴቶች መሆናቸዉንም ስፍራዉን የጎበኘዉ ዘጋቢያችን  በላከን ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ