1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የስለላ ሶትዌር

ዓርብ፣ ኅዳር 29 2010

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚዎች በስለላ እና ጠለፋ ሶፍትዌሮች ዒላማ እየተደረጉ እንደሆነ አንድ የካናዳ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ማዕከል አስታወቀ። በካናዳ ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ማዕከል የሆነዉ ሲቲዚን ላብ ባወጣዉ ሰፊ ዘገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀናቃኞቹን በተራቀቁ የጠለፋ ሶፍትዌሮች እንደሚሰልል አጋልጧል።

https://p.dw.com/p/2p2KA
Symbolbild Cyberangriff
ምስል Colourbox

የሦስት ኩባንያ ምርቶች ሥራ ላይ ዉለዋል፤

 የስለላ ሶፍትዌሮቹ እንዴት ያሉ ናቸዉ? እንዴትስ ይሠራሉ? ከቶሮንቶ ዘጋቢያችን አክመል ነጋሽ ጥናቱን ካካሄዱት አንዱን ባለሙያ አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

አክመል ነጋሽ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ