1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleእሑድ፣ ሚያዝያ 2 2008

እስራኤል በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤተ-እሥራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ልትወስድ መሆኗን ገዢው ፓርቲ አስታወቀ፤በዕለተ እሁድ ቻዳውያን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሲያካሂዱ ዋሉ፤ ራሱን 'እስላማዊ መንግስት' ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛ ቡድን በጀርመን ላይ ጥቃት መሰንዘር እንደሚፈልግ የአገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ሐንስ ጌኦርግ ማሰን ተናገሩ።

https://p.dw.com/p/1ISt1