1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የንግድ ዉዝግብ

ዓርብ፣ የካቲት 30 2010

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር እንዳስታወቀዉ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የብረት እና የአልሙኒየም ማዕድናት ላይ የ25 ከመቶ እና የ10 ከመቶ ጭማሪ ግብር ጥሏል።

https://p.dw.com/p/2u3bb
Stahlarbeiter
ምስል dpa

(Beri.Brussel) EU-USA streit - MP3-Stereo

 

ዩናይትድ ስቴትስ ከዉጪ በምታስገባቸዉ የብረትና የአልሙኒንየም ማዕድናት ላይ ተቸማሪ ግብር መጣልዋ ከረጅም ጊዜ የንግድ ተሻራኪዎችዋ ጋር እያወዛገባት ነዉ።የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር እንዳስታወቀዉ ወደ አሜሪካ በሚገቡ የብረት እና የአልሙኒየም ማዕድናት ላይ የ25 ከመቶ እና የ10 ከመቶ ጭማሪ ግብር ጥሏል።የዩናይትድ ስቴትስን እርምጃ የተለያዩ ሐገራት ሲቃወሙት ቻይና እና የአዉሮጳ ሕብረት አፀፋ እርምጃ ለመዉሰድ እየዛቱ ነዉ።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ