1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳንኤል የቪዲዮ ዘገባ 2፥ የችግር ማግኔት ነኝ እንዴ?

ማንተጋፍቶት ስለሺ፣ ጄምስ ሙሐንዶሐሙስ፣ መስከረም 8 2007

ዳንኤል በአዲሱ ትምህርት ቤቱ ከሚገኙት ጓደኞቹ መካከል ከአንዱ ማለትም ከንጉሤ ጋር ችግር ገጥሞታል። ዛሬ ማለዳው ላይ ሁለቱ ባደረጉት የራፕ ዘፈን ውድድር ንጉሤ ዳንኤልን በክፍል ጓደኞቹ ፊት ኩም አድርጎታል። ዳኒ በንጉሤ ሁናቴ እስካሁን ድረስ እንደተቃጠለ ነው። እስኪ «የችግር ማግኔት ነኝ እንዴ?» በተሰኘው በዛሬው ጭውውት ዳኒ ሰፈሩ ለሚገኙት ጓደኞቹ አዲስ ስለገጠመው ባላጋራ ሲነግራቸው እንመልከተው። ስለ ዳኒ ጠባይ ምን ታስባላችሁ? ዳኒ ከችግር እንዴት ሊርቅ ይችላል?

https://p.dw.com/p/1DFCC