1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ምርጫ እና ፈረንሳይ

ዓርብ፣ መስከረም 12 2010

የፊታችን እሁድ በጀርመን የሚካሄደዉ አጠቃላይ የምክር ቤት ምርጫ ወሳኝነቱ ለጀርመናዉያን ቢሆንም፤ የሌሎችንም የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራት በአንድም ሆነ  በሌላ መልኩ መንካቱ አይቀርም።

https://p.dw.com/p/2kXj1
Frankreich Migrationsgipfel in Paris
ምስል Reuters/C. Platiau

የሁለትዮሽ ዕቅዶቹ ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል፤

 በተለይም ከጀርመን ጋር የጠነከረ ፖለቲካዊም ሆነ ኤኮኖሚያዊ ግንኙነት ላላት ጎረቤት ሀገር ፈረንሳይ አዲስ አስተዳደር ብሎም ለአዉሮጳ ኅብረት መጻኤ ዕድል ወሳኝነት እንዳለዉ መነገር ጀምሯል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ የጀርመኑ ምርጫ ለፈረንሳይ የሚኖረዉን አንድምታ አስመልክታ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ