1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጋዜጠኞች እና ፕሬሱ ለስለላ መጋለጣቸው

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 18 2009

ድንበር የማይገድበው የጋዜጠኞች ድርጅት፣ «ሪፖርተር ዊዝአውት ቦርደርስ»  ዛሬ ይፋ ባደረገው  ዘገባ፣  ስርዓተ ዴሞክራሲ የተጠናከረባቸው ሀገራትም ሳይቀሩ የፕሬስ እና  የጋዜጠኞችን ነፃነት መገደባቸውን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/2byOB
Logo CPJ
ምስል APTN

Ber. Washington(CPJ Bericht_Afrika) - MP3-Stereo

ሌላው የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ድርጅት፣ «ሲፒጄይ» ም በበኩሉ ትናንት ባወጣው ዓመታዊ ዘገባው፣ ጋዜጠኞች ለስለላ መጋለጣቸውን ገለጸ።  መንግሥታት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የጋዜጠኖችን ስራ አስቀድመው እንደሚመረምሩ፣ እንደሚሰልሉ፣ አልፈውም፣  እንደሚያስሩ እና እንደሚያሰቃዩ «ሲፒጄይ» አመልክቷል።

መክብብ ሸዋ