ኅብረተ ሰብየሴራሊዮን አዳጊ ሴቶች ፈተናTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብTesfalem Waldyes/ Olivia Acland1 ሰኔ 2010ዓርብ፣ ሰኔ 1 2010https://p.dw.com/p/2zBMgማስታወቂያበሴራሊዮን 70 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ህይወቱን የሚገፋው በቀን ከሁለት ዶላር ባነሰ ገቢ ነው። በሀገሪቱ የተንሰራፋው ድህነት ሴት ልጆችን ወደ ጎዳና እንዲወጡ ይገፋቸዋል። በአስራዎቹ ዕድሜ ክልል ያሉ ወጣት ሴቶች የትምህርት ቤት ክፍያቸውን ለመሸፈን በሴተኛ አዳሪነት እንዲሰማሩ አድርጓቸዋል። የ77 ከመቶው የተሰኘው ትኩረት ይኸው ነው።