1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሮሮ 

ሐሙስ፣ መስከረም 25 2010

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን እርምጃ ወቀሱ። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዛሬ በሰጠው መግለጫ "የባሕር ዳር ዩኒቨርሲ አሁን ባወጣው መስፈርት ብቻ የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅ አይቻልም" ሲል ተችቷል።

https://p.dw.com/p/2lIHK
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

መኢአድ፣ የሰማያዊ ፓርቲ

መኢአድ የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ካልተለወጠ በቀር የጥራት ለውጥ ማምጣት አይቻልም ብሏል። ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ ሰልፍ ለመጥራት ፈቃድ ጠይቄ በፅሁፍ ቢፈቀድልኝም በተግባር ተከልክያለሁ እያለ ነው። 


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሀመድ