1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኔቶ ጉባዔ መጠናቀቅ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 2010

በብራስልስ፣ ቤልጅየም ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሰሜን አትላንቲክ ጦር መከላከያ ኪዳን፣ ኔቶ የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። ለድርጅቱ አባል ሀገራት መክፈል ያለባቸው የመከላከያው ወጪ ጉዳይ በጉባዔው ትኩረት ያገኘ ጉዳይ ነበር።

https://p.dw.com/p/31Lwg
NATO Gipfel in Gruppenbild
ምስል Reuters/J. Ernst

የኔቶ ጉባዔ መጠናቀቅ

የኔቶ አባል ሀገራት አባል ሀገራት ከብሔራዊ ገቢያቸው መካከል ለድርጅቱ  ቢያንስ ሁለት ከመቶ ቱ መክፈል አለባቸውን የሚለውን ግዴታቸውን አንዳንድ አባል ሀገራት አላሟሉም በሚል አዘውትረው ወቀሳ የሰነዘሩት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ወቀሳቸው በመጠኑ ፍሬ በማስገኘቱ፣ ሀገራቸው ለኔቶ የምታደርገው ድጋፍ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።  ትራምፕ ስልጣን ከያዙ ወዲህ የመከላከያው ወጪ ጉዳይ አባል ሀገራትን  እንዳከራከረ ይገኛል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ