1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን የግብፅ ወታደራዊ ርዳታ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2006

ዩናይትድ ስቴትስ በሲና በረሃ አካባቢ ለገጠማት የሽብር ስጋት እንዲዉሉ በሚል አስር አፓቼ ሄሊኮፕተሮችን ለግብፅ ልትሰጥ መሆኗን ሰሞኑን አስታዉቃለች። ይህንኑ ድጋፍ ተከትሎ የግብፅ መንግስት ወታደራዊ አቅሙን እያጠናከረ የሚገኘዉ

https://p.dw.com/p/1BqQt
Apache Kampfhelikopter
ምስል JUNG YEON-JE/AFP/GettyImages

ኢትዮጵያ የጀመረችዉን የሕዳሴ ግድብ ለማደናቀፍ ነዉ የሚሉ መላ ምቶች ይሰነዘራሉ። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ አንድ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጉዳዮች ባለሙያ ግን ግብፅ ኢትዮጵያን ለመዉረር የሚያስችል አቅምም ዓለም ዓቀፍ ድጋፍም የላትም ባይ ናቸዉ።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ