1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቶ አብዲ መሀመድ ኡመር የፍ/ቤት ውሎ 

ሐሙስ፣ ጥቅምት 29 2011

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ ባካሄደው ችሎት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አቶ አብዲ መሀመድ ኡመርን ክስ  አዳመጠ። ፍርድ ቤቱ በአቶ አብዲ መሀመድ ኡመር ላይ በተለያዩ ወንጀሎች የተመሰረቱባቸውን ክሶች ለማጣራት ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ያቀረበውን ጥያቄ ተቀብሎ የ14 ቀናት ጊዜ ፈቅዷል።

https://p.dw.com/p/37ubB
Äthiopien Stadt Jijiga
ምስል DW/T. Waldyes

የአቶ አብዲ መሀመድ ኡመር የፍ/ቤት ውሎ


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተስፋለም ወልደየስ