የአዲስ አበባ እና የላይፕሲኽ ከተሞች ግንኙነት5 የካቲት 2007ሐሙስ፣ የካቲት 5 2007አዲስ አበባ እና የጀርመን የላይፕሲኽ ከተሞች የመሠረቱ የእህትማማችነት ግንኙነት እና ትብብር አሥረኛ ዓመት ሆነው። ይህንኑ ምክንያት በማድረግ ወደ አንድ መቶ ሰው ያጠቃለለ አንድ የላይፕሲኽ ከተማ የልዑካን ቡድን በአሁኑhttps://p.dw.com/p/1EaBKምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ጊዜ በአዲስ አበባ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። የልዑካኑ ቡድን በሁለቱ ከተሞች መካከል ተጠናክሮ ሊቀጥል ስለሚገባው የባህል እና የኢንቬስትመንት ግንኙነት ሀሳብ ተለዋውጠዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ