1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ህዝብ መገልገያ አካባቢዎች የሀይማኖት መልዕክቶችና ምልክቶች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 13 2005

በኢትዮጵያ ትላልቅ ከተሞች የሀይማኖቱን ምልክቶች እና የሀይማኖት መልዕክቶች በሕዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ወይም የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ውስጥ በብዛት ይታያሉ፣ ሀይማኖታዊ ዜማዎችንም ማድመጥ የተለመደ ሆኖዋል። ይህ ሁኔታ በወቅቱ ህብረተሰቡን እያነጋገረ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/16VKP