1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ህግ ባለበት የደን መራቆት

ማክሰኞ፣ መስከረም 23 2004

በኢትዮጵያ ለደን መመናመን እንደምክንያት ከሚጠቀሱ ዓበይት መንስኤዎች የኅብረተሰቡ ለኃይል ምንጭነት እነሱን መጠቀሙና ለእርሻ መሬት ማስፋፋት ሲባል አላግባብ መመንጠራቸዉ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Rp58
ምስል DW

በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለባለሀብት እየታደሉ የሚገኙ ደን ለበስ መሬቶች ጉዳይ አነጋጋሪነቱ ከፍ እያለ በመሄድ ላይ ነዉ። የእለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ለካርቦን ብክለት ቅነሳ ይረዳሉ የሚባሉትን ዛፎች ደህንነት ለማስጠበቅ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የተቀረጸዉ ፕሮጀክት በዚህ ረገድ ያለዉን ሚና ይመለከታል፤

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ