1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሴቶች የኤኮኖሚያዊ አቅም ግንባታ ድጋፍ የሚሰጠው ድርጅት

ቅዳሜ፣ የካቲት 28 2001

« ሴንተር ፎር አፍሪካን ውሜን ኤኮኖሚክ ኤምፓወርመንት» የተሰኘው መንግስታዊ ያልሆነው ድርጅት(CAWEE) በውጭ ንግድ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ወይም ሊሰማሩ ለሚፈልጉ ሴቶች አቅም ማጎልበቻ ድጋፍ በመስጠት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/H79V
ምስል picture-alliance/ dpa

ይኸው በለጋሾች መዋጮ የሚተዳደረው ድርጅት የተቋቋመው እአአ ሰኔ 2004 ዓም ነበር። በአራት ዓመት ተኩል ታሪኩ ስላካሄደው ስራውና ስላስመዘገበው ውጤት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ንግስት ሀይሌ መረጃ ሰጥተውናል።

AA/TY