1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለበለጸጉ አገራት በመሸጥ ላይ ያለዉ የደሃዉ አገር ለም መሪት

ዓርብ፣ ጥቅምት 20 2002

አንዳንድ የበለጸጉ አገራት በድሆች አገራት ላይ ለም መሪት በመግዛት ምርት በማምረት ህዝባቸዉን ለመመገብ የወሰዱት እርምጃ በደሃዉ አገር ያለዉን አርሶ አዳሪ የባሰ ችግር ላይ እንደሚጥል የአለም አቀፉ የከባቢና የልማት ምርምር ተቋም አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/KJUO
ምስል picture alliance/imagestate/Impact Photos

International institute for environment and development በመባል የሚታወቀዉ ይኸዉ ድርጅት ጥናቱን ያስታወቀዉ ችግሩ ያሳሰበዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት እንዲሁም የአለም አቀፍ የድጎማ የርሻ እና የልማት ድርጅት ሁኔታዉ እንዲጠና ከጠየቁ በኻላ መሆኑ ታዉቋል። ዝርዝሩን የእንግሊዙ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ከለንድን አሰባስቦልናል።

ድልነሳ ጌታነህ/ አዜብ ታደሰ/ አርያም ተክሌ