ለባለኃብቶች በከፊል ክፍት የሚሆነዉ የኢትዮ-ቴሌኮም
ዓርብ፣ የካቲት 15 2011ማስታወቂያ
ኢትዮጵያዉያ የቴሌኮም ኢንዱስትሪዋን ለግል ባለኃብቶች ክፍት ለማድረግ ማሰብዋ ለቴክኖሎጂና ለትምህርት እድገት ሚና እንዳለዉ ተገለፀ። በዬናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆኑ አንድ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ባለሞያ ከፍተኛ አማካሪ እንደተናገሩት የቴሌኮም ዘርፍ ለግል ባለኃብቶች ክፍት መሆኑ በተመጣጣኝ የገበያ ዉድድር ጥራት ያለዉ አገልግሎት ሕዝብ ማግኘትም ያስችላል ብለዋል። በሌላ በኩል ኢትዮጵያ የስልክ አገልግሎትን ወደ ግል ለማዞር በማሰብዋ የአፍሪቃ የቴሌኮም ገበያ መነቃቃቱም ተነግሮአል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ