1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ለአዲስ አበባ ምን ይደረግ?» ስብሰባ በአዲስ አበባ

እሑድ፣ መጋቢት 1 2011

ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ «ለአዲስ አበባ ምን ይደረግ?» በሚል የጠራው ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 8 ጀምሮ አዲስ አበባ ባልደራስ አዳራሽ ውስጥ ተከናወነ። በስብሰባው ስለአዲስ አበባ ጉዳይ ያገባናል ያሉ በርካታ ሰዎች በተለይ ወጣቶች ተገኝተዋል። ስብሰባው አራት የጋራ አቋም መግለጫ ነጥቦችን በማውጣት ተጠናቋል።

https://p.dw.com/p/3Eksu
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ «ለአዲስ አበባ ምን ይደረግ?» በሚል የጠራው ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 8 ጀምሮ አዲስ አበባ ባልደራስ አዳራሽ ውስጥ ተከናወነ። በስብሰባው ስለአዲስ አበባ ጉዳይ ያገባናል ያሉ በርካታ ሰዎች በተለይ ወጣቶች ተገኝተዋል። ስብሰባው አራት የጋራ አቋም መግለጫ ነጥቦችን በማውጣት ተጠናቋል። «ሴራ ተጎንጉኖብናል፤ በመስቀል አደባባይ ላይ ትልቅ ሰልፍ እናደርጋለን» ማለታቸውን ጠቅሷል። ተስብሳቢዎቹ፦ «አዲስ አበባ በትክክል በሚወክላት ሰው መወከል ይገባታል» ማለታቸውንም በስብሰባው የታደመው የአዲስ አበባው ወኪላችን ሰለሞን ሙጬ በቃለ መጠይቁ ገልጧል።

ሙሉ ቃለ መጠይቁን ከታች ባለው ማገናኛ ማድመጥ ይቻላል።

ሰለሞን ሙጬ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ