1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለአዲስ አበባ ንጹህ የመጠጥ ውሐ አቅርቦት ማሻሻያ

ዓርብ፣ ሰኔ 12 2007

። በዓውደ ጥናቱ ላይ የከተማይቱ ነዋሪ ሊያገኝ ይችል ከነበረው ውሐ ከፊሉ ብቻ እንደሚደርሰው ተገለጿል ። ለዚህም በምክንያትነት ከተጠቀሱት ውስጥ ደለልና ውሃው ተጠቃሚው ጋ ሳይደርስ መፍሰሱ ናቸው ።

https://p.dw.com/p/1Fjuu
Umweltschutzworkshop von Horn of Africa Regional Environment Center
ምስል DW/G. Tedla

[No title]


የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ጥናት ማዕከል ወጣት ተመራማሪዎችንና በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶችን ያሳተፈ ዐውደ ጥናት አዲስ አበባ ውስጥ አካሄደ ። ዐውደ ጥናቱ በተለይ የኢዲስ አበባን ንጹህ የመጠጥ ውሐ አቅርቦት ማሻሻል በሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ ነበር ። በዓውደ ጥናቱ ላይ የከተማይቱ ነዋሪ ሊያገኝ ይችል ከነበረው ውሐ ከፊሉ ብቻ እንደሚደርሰው ተገለጿል ። ለዚህም በምክንያትነት ከተጠቀሱት ውስጥ ደለልና ውሃው ተጠቃሚው ጋ ሳይደርስ መፍሰሱ ናቸው ። በዐውደ ጥናቱ ላይ ለችግሩ መፍትሄ ይዘው የቀረቡት ወጣት ተመራማሪዎች ሃሳባቸውን አካፍለዋል ።የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር አገባ አለው ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ