1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለአጋቾች የተሰጠው ገንዘብ በጀርመን ያስከተለው ወቀሳ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 30 2001

ከሶማሊያ የባህር ዳርቻ ከ400 ማይልስ ርቀት በባህር ላይ ወንበዴዎች ተጠልፋ ለአራት ወራት ከሰራተኞቿ ጋር ታግታ የቆየችው የጀርመን ዕቃ ጫኝ መርከብ በዚህ ሳምንት ሰኞ መለቀቋ እዚህ ጀርመን የሳምንቱ ዐብይ እና መልካም ዜና ሆኖ ከርሟል ።

https://p.dw.com/p/J58p
ሀንዛ ስታቫንገርምስል picture-alliance/ dpa

መርከቧ እና ሰራተኞቿ በሰላምና በጤና መለቀቃቸው እሰየው ሲያሰኝ እነርሱን ለማስለቀቅ ከፍተኛ ገንዘብ መከፈሉ ግን በመርከቧ ባለቤት ኩባንያ ላይ እዚህ ጀርመን ከባድ ወቀሳ አስከትሏል

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ