1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጋድ እና የፋኦ ዐውደ ጥናት 

ሐሙስ፣ ኅዳር 14 2010

የዓለም የምግብ ድርጅት፣ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት አካባቢውን በተደጋጋሚ የሚመታውን ድርቅ ለመቋቋም ራሳቸው ማዘጋጀት እንዳለባቸው አሳስቧል። ኢጋድ በበኩሉ ችግሩን ለመከላከል 180 ሚሊዮን ዶላር ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/2o9HG
Horn von Afrika Dürre | verendete Ziegen in Somaliland
ምስል Arndt Peltner

የኢጋድ እና የፋኦ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዐውደ ጥናት

የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን በምህጻሩ ኢጋድ እና የዓለም የምግብ ድርጅት በምህጻሩ ፋኦ  ለድርቅ መቋቋሚያ የሚውል ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዐውደ ጥናት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ አካሄዱ። የዓለም የምግብ ድርጅት፣ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት አካባቢውን በተደጋጋሚ የሚመታውን ድርቅ ለመቋቋም ራሳቸው ማዘጋጀት እንዳለባቸው አሳስቧል። ኢጋድ በበኩሉ ችግሩን ለመከላከል 180 ሚሊዮን ዶላር ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን አስታውቋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ