1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለኢትዮጵያውያት የቆመ ዓለም አቀፍ ድርጅት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 10 2004

ሥራ ፍለጋ፣ በተለይ በዓረቡ ዓለም የሚሠማሩ ወጣት ኢትዮጵያውያት ፣ በየጊዜው የሚያንገሸግሽ ሥቃይና መከራ እንደሚደርስባቸው ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኀን ዘገባዎች መገንዘብ ይቻላል።

https://p.dw.com/p/14gAi
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

በአሠቃቂ ሁኔታ የሚኖሩት እነዚህ ወገኞች፥ ኅልውናቸው እንዲጠበቅ ፣ ሰብአዊ መብታቸውም እንዲከበር፣ እርምጃው፤ አገር አቀፍም ሆነ ዓለም አቀፍ ኀላፊነትንና ድርሻን የሚጠይቅ መሆኑን ፤ ከፓሪስ ፣ ሃይማኖት ጥሩነህ የላከችልን ዘገባ ያስረዳል።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ