1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለኦባማ የተፃፈው ግልፅ ደብዳቤ

ሰኞ፣ ሐምሌ 20 2007

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፤ «ሂውማን ራይትስ ዎች » የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ኬንያ እና ኢትዮጵያ ሊጎዙ ሶስት ቀናት ገደማ ሲቀራቸው ለኦባማ በፃፈው ግልፅ ደብዳቤ፤

https://p.dw.com/p/1G5MM
Barack Obama in Äthiopien
ምስል DW/G. Redla

[No title]

ከቅርብ ወራቶች ወዲህ በኬንያ በነፃው ፕረስ ላይ የሚደርሰውን ተፅዕኖ አፅኖት የሰጠ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ደግሞ የሰዓብዊ መብት ረገጣ፣ የመፃፍ እና የመናገር አፈናን ያመላከተ ደብዳቤ መሆኑን የድርጅቱ የአፍሪቃ ጉዳዮች አጥኚ ጄፍሪ ስሚዝ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። ዩናይትድ ስቴትስ የቆመችላቸውን መሠረታዊ የሰብዓዊ መብት መርሆችን በማስታወስ ኦባማ በጉብኝታቸው ወቅት እንዲያነሱ ስሚዝ ጠይቀዋል። ስለ ተፃፈው ደብዳቤ ይዘት...

መክብብ ሸዋ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ