1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ

ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2007

በበርካታ ከተማዎች የመፀዳጃ ቦታዎች እጥረት መኖሩ በየጊዜዉ የሚወሳ ጉዳይ ነዉ። ችግሩን ያስተዋሉ የኪነጥበብ ሰዉ መፍሄዉን ለማፈላለግ እና የሚያስከትለዉን ብክለትም ለመቀነስ ጥቅም ላይ መዋል ይችላል ያሉትን የምርምር ሥራ በቅርቡ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሕዝብ እይታ ቀርቧል።

https://p.dw.com/p/1FrHi
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ