1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለውጊያ የተለመሉ ሶማልያውያን አሜሪካውያን ጉዳይ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001

በሶማልያ የሽግግር መንግስት አንጻር በሚታገለው በአክራሪው የአል ሸባብ ቡድን ተመልምለው ወደ ሶማልያ ከተወሰዱት የሶማልያ ዝርያ ያላቸው አሜሪካውያን መካከል አራቱ መሞታቸው ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/IqtF
ምስል AP

ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ወጣት ሶማልያውያን አሜሪካውያን ለውጊያ እየተመለመሉ ወደ ሶማልያ እንደሚወሰዱ ከተሰማበት ጊዜ አንስቶ ጉዳዩን በቅርብ የተከታተለው ያሜሪካውያኑ የምርመራ ጽህፈት ቤትም ሁለት ወጣት ሶማልያውያኑን ከሶዋል።

አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ /ሸዋዬ ለገሠ