1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሙዚቃ

ለ«የኛ» የሚሰጠዉ ርዳታ መቋረጡ

ማክሰኞ፣ ጥር 2 2009

የብሪታንያ ዓለም አቀፍ የርዳታ ጽ/ቤት «የኛ» ለተሰኘዉ የኢትዮጵያ ሴቶች የሙዚቃ ቡድን የሚሰጠዉን የገንዘብ ርዳታ ማቆሙን አስታዉቋል የሚለዉ ዜና ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ይፋ ከሆነ በኋላ በብሪታንያ ርዕሱን ሽፋን ያልሰጡት ጥቂት የስፖርት ማኅበራዊ መገናኛዎች ብቻ ነበሩ።

https://p.dw.com/p/2VaeV
Äthiopiens Spice Girls
ምስል A. Getmann

 

መንግሥት « ገርል ኢፌክት »ከተሰኘዉና ከኛ ቡድን ጋራ ለሚሰራ 11,8 ሚሊዮን የእንጊሊንዝ ፓዉንድ ከጎርጎረሳዉያኑ 2015 እስከ 2018 ዓ,ም ድረስ ከከፈለ በኋላ ነዉ ርዳታዉን ማቆሙን ያስታወቀዉ። የብሪታንያ ዓለም አቀፍ የርዳታ ጽ/ቤት ድጋፉን ማቋረጡ ለምን ይሆን። ዝርዝሩን የብሪታንያዋ ወኪላችን ልካልናለች። 

ሃና ደምሴ

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ